በዚህ ቪዲዮ  ለምን ኀይሌ ገብረ ሥላሴ ሯጭ አይደለም ያልኩበትን ምክንያቶች ዘርዝሪያለሁ Don’t assume that you already know everything to know about Haile. In this Amharic video, I shared some things you might haven’t heard from somewhere else. Things you might not have given serious attention to....

በዚህ ቪዲዎ 3 ነገሮችን አንስቻለሁ፡ 1. ለማታቁኝ ስለእኔ ትንሽ ባግራውንድ (background) 2. ስለጎህ ሲቀድ ሾው አጭር ማብራሪያ 3. ከናንተጋር እንዴት መተባበር እንደምንችል. ያዳምጡ፣ ላይክ ያርጉ፣ ለሌሎች ያጋሩ. አመሰግናልሁ! https://www.youtube.com/watch?v=mpSDNwPr2is  ...