22 Mar ለምን፣ ደሃ፣ ሆንን
ደሃ ነን አትበል ብዙሰዎች ይሉኛል። እኔ በሁሉም ነገር ደሃ ነን አልልም። የሚሰክር ሰው ሰካራም ነኝ ብሎ ካላመነ ከስካር አይወጥም። ከድህነት መውጣት እንደምንችል ካወቅን እና ካመንን ለምን ደሃ መሆናችንን ማመን እንፈራለን። ጎህ ሲቀድ በኛ ህዝብ ብቃት ያምናል። ከድህነት እንደምንወጣም ያምናል ይሰራልም። ይህ ቪዴዮ ለምን ደሃ ሆንን የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ሳይሆን መነሻ ሃሳቦችን ለማንሳት ብቻ ነው።
ይህ ቪዲዮ የሚከተሉትን ጥያቄዎችን ያነሳል፤ ምሳሌዎች የሰጣል፡
1. ለምን ሃብት መገንባት አስፈለገ?
2. እንዳይትረፈረፍልን ጋሪጣዎች ምንድናቸው?
3. ሃብት ለመገንባት መሰረታዊ ሆነው መሟላት ያለባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?
4. ሃብት የምንገነባባቸው የተለያዩ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?
ወደፊት በምስሉ ላይ የሚታዩትን እና ሌሎችንም ባለሃብቶች እና በዚህ ዙሪያ ከኔ በላይ እውቀትና ልምድ ያላቸውን እየጋበዝኩ እንዴት ከድህነት እንደምንወጣ እጠይቃለሁ።
ያዳምጡት፤ ላይክ፤ ኮሜንት፤ ያድርጉ፤ ለሌሎችም ያጋሩት። አመሰግናለሁ!